የ2018 ሪፖርት
የ2016 ሪፖርት
ዓመታዊ ሪፖርት
የአብክመ ፍትህ ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ፣ ህገ-መንግስቱንና ህገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን የማክበርና የማስከበር፣ የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲዊ መብቶች ማክበርና ማስከበር፤የወንጀል ህጎችንና የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ፖሊሲውን የማስፈጸም፣ የወጡ ህጎችን ተፈፃሚነት ማረጋገጥ፤ የሚያወጣቸዉ ህጎች ላይ እናየሚወስናቸው ትላልቅ ውሳኔዎች ላይ የክልሉን መንግስት የማማከር፤ በአጠቃላ የክልሉን መንግስትና ሕዝብ መብትና ጥቅም ማስጠበቅ ተልዕኮ ተሰጥቶታል፡፡
ቢሮዉ ይህንን ተልእኮ ለመወጣት የክልሉን መንግስት የ 25 አመት የዘላቂ እድገትና አሻጋሪ የልማት ፍኖተ ካርታ፤ የክልሉን መንግስት፤ የዳንነትና የፍትህ አካላትና የቢሮዉን የ 5 አመታት እቅዶች መነሻ በማድረግ የ2018 በጀት አመት እቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር ገበቷል፡፡ በተግባር ሂደቱም በ2018 በጀት ዓመት በ12 ወራት ዉስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን የሚያመላክት ሪፖርት በሚከተለው መልኩ ተዘግጅቶ ቀርቧል፡፡
የ6 ወር ሪፖርት
