የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

  • የመስሪያ ቤቱን ዓመታዊ ዕቅድ ማዘጋጀት፣ መከለስ፣ ማሻሻል፣ ለበላይ አመራር አቅርቦ ማስጸደቅ፣ ተፈፃሚነቱን ይከታተላል፣ የመስሪያ ቤቱን ሪፖርቶች በማዘጋጀት በአግባቡ መያዝ፤
  • ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆን የበጀት ፍላጐት ማዘጋጀት መጠየቅ እና ሲፈቀድም ተፈፃሚነቱን መከታተል፤

ተጨማሪ መረጃ ያግኙ…

Scroll to Top