የፀረ-ሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

  • የምርመራና የክስ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ያስተባብራል፣ ይከታተላል፣ ይደግፋል፣ ይመራል፤
  • ጥቆማዎችና የጥቆማ ሰጪዎችን ማንነት በሚስጢር ለመያዝ የሚያስችል አሰራር ይዘረጋል፣አፈጻጸማቸውን ይከታተልል፣ ይቆጣጠራል፤

    ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

Scroll to Top