የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት በበበቀረቡ አቤቱታዎች ላይ ምላሽ ይሰጣል፤ ምላሽ እንዲሰጥ ያደርጋል፤ አፈጻጸማቸውን ይከታተላል፤ለስራ ክፍሉ በረጂ ድርጅቶች የሚሰጡ የገንዘብ፣ የቁሳቁስና ሌሎች ድጋፎች አግባብ ባለው ሁኔታ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስተባብራል፤በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ከሚሰሩ ክልላዊ፣ ሀገር በቀል፣ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ተቋማት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ ተግባራትን ያስተባብራል፤ተጨማሪ መረጃ ያግኙ