የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነትየመስሪያ ቤቱን ዓመታዊ ዕቅድ ማዘጋጀት፣ መከለስ፣ ማሻሻል፣ ለበላይ አመራር አቅርቦ ማስጸደቅ፣ ተፈፃሚነቱን ይከታተላል፣ የመስሪያ ቤቱን ሪፖርቶች በማዘጋጀት በአግባቡ መያዝ፤ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆን የበጀት ፍላጐት ማዘጋጀት መጠየቅ እና ሲፈቀድም ተፈፃሚነቱን መከታተል፤ተጨማሪ መረጃ ያግኙ…