የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት በመስሪያ ቤቱ ተፈጻሚ የሚሆኑና ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ዝርዝር የአሰራር መመሪያዎች ተግባዊ መሆናቸውን ይከታተላል፤የመስሪያ ቤቱን የቃል አቀባይነት እና የህዝብ ግንኙነት ስራን ይሰራል፤ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ