የዉስጥ ኦዲትና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ተግባር እና ኃላፊነትበመስሪያ ቤቱ ተፈጻሚ የሚሆኑና ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ዝርዝር የአሰራርመመሪያዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፤በዳይሬክቶሬቱ ውስጥ ያሉ የአሰራር፣ የግብዓትና የመሳሰሉ ችግሮችን የሚፈቱበትንሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ስራዎችንም በመደጋገፍ ያከናውናል፤ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ