የውስጥ ኦዲትና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት በመስሪያ ቤቱ ተፈጻሚ የሚሆኑና ዳይሬክቶሬቱን የሚመለከቱ ዝርዝር የአሰራር መመሪያዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፤በዳይሬክቶሬቱ ውስጥ ያሉ የአሰራር፣ የግብዓትና የመሳሰሉ ችግሮችን የሚፈቱበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል፤ ስራዎችንም በመደጋገፍ ያከናውናል፤ተጨማሪ መረጃ ያግኙ