የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት የሀገሪቱን የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስትራቴጂ መሰረት በያደርጋል ከመስሪያ ቤቱ ተልዕኮ ጋር የሚጣጣም የመ/ቤቱን የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ስትራቴጂና መሪ ዕቅድ ማዘጋጀት፣ ይከታተላል፤ በየጊዜውም እንዳስፈላጊነቱ ማሻሻያ ያደርጋል ፤በመስሪያ ቤቱ የበላይ አመራር በሚሰጠው የሥልጣን ውክልና መሠረት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደር ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል ወይም የሚሰጡ ውሳኔዎችን ተግባራዊነት ይከታተላል፣ተጨማሪ መረጃ ያግኙ