የመደበኛ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ተግባር እና ኃላፊነት
በአብክመ ፍትሕ ቢሮ ሥር ከተደራጁ ዋና አላማ ፈፀማ የስራ ክፍሎች አንዱ ሲሆን የሙስና እና የኢኮኖሚ ወንጀሎችን ሳይጨምር በወንጀል ህጉና ሌሎች ልዩ ልዩ ህጎች የተመለከቱ ዘርፈ ብዙ የወንጀል ጉዳዮች የሚከታተል ላይ ን የወንጀል ምርመራን በመምራት በምርመራ መዝገቦች ላይ በባለቤትንነት የሚሰራ በአብክመ ፍትሕ ቢሮ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ከተደራጁ የስራ ክፍሎች አንዱ ሲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ተግባራት ያካናውናል፡፡
