የፍትሐብሔር ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት

የተዋረድ መዋቅሩን ጨምሮ ከተሰጡት በርካታ ተግባር እና ሃላፊነቶች መካካል ዋና ዋናቹ የክልሉ ህዝብና መንግስት መብትና ጥቅሞች ሕጋዊ ወኪል በመሆን  የመደራደር፣ የመከራከር፣የማስከበር፣እንዲከበሩ የማድረግ፣ የሚከበሩበትን ሂደት የመከታተል እና የመቆጣጠር፣ የክልሉ መንግስት ተቋማት ሃብትና ንብረት ያላግባብ እንዳይባክንና እንዳይመዘበር ተገቢውን ክትትልና ቁጥጥር የማድረግ፣

ተጨማሪ መረጃ ያግኙ…

Scroll to Top