የሕግ ምክር፣ ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራት፦

የሕግ ምክር፣ ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክቶሬት በፍትሕ ቢሮ ውስጥ ከተደራጁት ዳይሬክቶሬቶች መካከል አንዱ ሲሆን ዳይሬክቶሬቱ በክልሉ አስፈጻሚ አካላት ማቋቋሚያ እና ሥልጣንና ተግባራት መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 280/2014 አንቀጽ 28 ንዑስ አንቀጽ (9) ለቢሮው የተሰጡ ተግባርና ኃላፊነቶችን እንዲያከናውን የተደራጀ ሲሆን የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባርና ኃላፊነቶችም፦   

  • በተቋማት የሚመነጩ የሕግ ሐሳቦችን ተቀብሎ ረቂቅ አዋጆችን፣ ደንቦችንና መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ በሌሎች አካላት ተዘጋጅተው ሲቀርቡለት ጥራታቸውን ጠብቆ ማበልጽግ፣
  • ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

Scroll to Top