የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት

  • በበበቀረቡ አቤቱታዎች ላይ ምላሽ ይሰጣል፤ ምላሽ እንዲሰጥ ያደርጋል፤ አፈጻጸማቸውን ይከታተላል፤
  • ለስራ ክፍሉ በረጂ ድርጅቶች የሚሰጡ የገንዘብ፣ የቁሳቁስና ሌሎች ድጋፎች አግባብ ባለው ሁኔታ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስተባብራል፤
  • በሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ከሚሰሩ ክልላዊ፣ ሀገር በቀል፣ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ተቋማት ጋር በቅንጅት የሚሰሩ ተግባራትን ያስተባብራል፤

ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

Scroll to Top