የሰነዶች፣ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ጠበቆች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት ሰነዶች ላይ የሚሰሩ ተግባራት፣የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ህጋዊነት ማረጋገጥና መመዝገብጠቅላላ ውክልና (በፍ/ህግ ቁጥር 2203 መሠረት)፣ልዩ ውክልና (በፍ/ህግ ቁጥር 2205 መሠረት)፣ተጨማሪ መረጃ ያግኙ