የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ከዮኒሴፍና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በ2016 በጀት ዓመት በተመረጡ የፕሮግራም ዞኖችና ወረዳ ውስጥ የህፃናት ጋብቻ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ ለመስጠት የተከናወኑ ተግባራትን በኮምቦልቻ ከተማ የምክክር መድረክ አካሄደ።