የ2016 ዓ.ም አመታዊ ዕቅድ 2.1. ሀገራዊ እና ክልላዊ ሁኔታ እና ዳሰሳ2.1.1.ሀገራዊ ሁኔታበሀገራችን ከ2013-2014 የነበረው ከትግራይ ወራሪ ኃይል ጋር የተከሰተው ጦርነት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ከማስከተሉም ባሻገር ተቋማት ወደነበሩበት ሁኔታ ለመመለስ የሚደረገው ጥረት እንዳለ ሆኖ ከደረሰው ጉዳት አኳያ የሚጠበቀውን ያህል ስራ ባለመሰራቱ ቁሳዊ ጉዳቶችን ወደነበሩበት የመመለስ ስራው ጊዜ የሚጠይቅ ጉዳይ ሆኗል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ የ2017 ዓ.ም አመታዊ ዕቅድ ክፍል አንድ፡-የሁኔታ ትንተና 1.1. ሀገራዊ የሁኔታ ትንተና፣የኢፌዴሪ መንግስት የረጅም ጊዜ ዕቅዶችን በማውጣት በሀገራችን ሰላም፣ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ዋነኛ የለውጥ አጀንዳ አድርጎ በመንቀሳቀስ ረገድ በዘርፉ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት ወቅታዊና ተከታታይ ሪፎርም በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ፍትህ ሚኒስቴርም በዚሁ አግባብ ራሱን የቻለ ዘርፍ በማደራጀት እና በ2017 የሚከናወኑ የሪፎርም እና የትራንስፎርሜሽን ስራዎችን ማከናወን እንደሚጠበቅበት በማመን በዚሁ አግበብ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮም ከፍትህ ሚኒስቴር እቅድ በመነሳት የራሱን እቅድ በማዘጋጀት ወደ ስራ በመግባት ተጋባራትን በመፈጸም ላይ ነዉ፡፡ተጨማሪ መረጃ ያግኙ