Uncategorized

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት 12 ወራት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምን ከዘርፋ ዳይሬክተሮች ጋር ገመገሙ።

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት 12 ወራት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምን ከዘርፋ ዳይሬክተሮች ጋር ገመገሙ። የ2018 በጀት ዓመት 12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን ሪፖርትን የገመገሙት የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ም/ኃላፊ እና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ አያሌው አባተ (ዶክተር) ናቸው፡፡ በበጀት ዓመቱም በተደረገው ግምገማ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ውጤታማነትን በማሳደግ የወንጀል ምርመራ መዛግብት የመወሰን ቅልጥፍናን98% […]

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት 12 ወራት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምን ከዘርፋ ዳይሬክተሮች ጋር ገመገሙ። Read More »

የአማራ ክልል የንግድና ግብይት ጥምር ግብረ ኃይል የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ።

የአማራ ክልል የንግድና ግብይት ጥምር ግብረ ኃይል የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ። ሐምሌ 09/2018 ዓ/ም ባህር ዳር (ፍትህ ቢሮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የፀረ- ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ ኀይል የቴክኒክ ኮሚቴ የ12 ወራት የዕቅድ አፈፃጸም ገመገመ። የግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና

የአማራ ክልል የንግድና ግብይት ጥምር ግብረ ኃይል የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ። Read More »

የአማራ ክልል ዐቃብያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔወችን አሳለፈ።

የአማራ ክልል ዐቃብያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔወችን አሳለፈ። (ሐምሌ 02/2018 ዓ/ም፣ባህር ዳር ፣ፍትህ ቢሮ) የአማራ ክልል ዐቃብያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔወችን ወስኗል። የቀረቡት ጉዳዮች ፦ ~ የዐቃብያነ ህግ ደመዎዝና ጥቅማጥቅም ጉዳይ፣ ~ በጸጥታ ችግር ምክንያት ከሥራ ቦታቸው ርቀው የነበሩና አሁን ላይ ለመመለስ ጥያቄ ያቀረቡ ዐቃብያነ ሕግ ጉዳይን፣ ~

የአማራ ክልል ዐቃብያነ ህግ አስተዳደር ዋና ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔወችን አሳለፈ። Read More »

የፍትሕ ቢሮ የሶስት ዓመት የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ።

የፍትሕ ቢሮ የሶስት ዓመት የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ። ​ባህርዳር ፣ሰኔ 11/2018 ዓም (ፍትሕ ቢሮ) የፍትሕ ቢሮ ከ2016 እስከ 2018 በጀት ዓመት ተግባራዊ ሲደረግ የቆየውን የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸም ከማኔጅመንት አባላት ጋር የቢሮው ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም ገመገሙ። በግምገማ መድረኩ ትራንሰፎርሜሽኑን እውን ለማድረግ የተቀረጹ ግቦችንና ዝርዝር ተግባራት አፈጻጸም የቀረበ ሲሆን የትራንስፎርሜሽን ትግበራውን በተሻለ ለመፈጸም ደንቦች፣ ማንዋሎች ፣

የፍትሕ ቢሮ የሶስት ዓመት የትራንስፎርሜሽን እቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ። Read More »

በጠለፋ ወይም በእገታ ወንጀል ዙሪያ የሕግ ማብራሪያ ተሰጠ።

በጠለፋ ወይም በእገታ ወንጀል ዙሪያ የሕግ ማብራሪያ ተሰጠ። ባህር ዳር ሰኔ 11/2018 ዓ/ም (ፍትህ ቢሮ) አያሌው አባተ ዶ/ር የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ጠቅላይ ዐ/ሕግ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ ጠለፋ ወይም እገታ ወንጀሎች የጸጥታን እና የሰላም መታወክን ታክኮ በተለያዩ አካላት በግለሰቦች መብት እና ነፃነት ላይ የተደቀነ እጅግ አሰቃቂ እና አደገኛ ወንጀል መሆኑን በመግለፅ አብራርተዋል። ጠለፋ(kidnapping) በአሁኑ ወቅት

በጠለፋ ወይም በእገታ ወንጀል ዙሪያ የሕግ ማብራሪያ ተሰጠ። Read More »

በግድያ ወንጀል የተከሰሱ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ።

በግድያ ወንጀል የተከሰሱ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ። ======================= ተከሳሸች ፦ 1ኛ/ እንድሪስ ሁሴን ካሚል፣ 2ኛ/ መሀመድ እንድሪስ ሁሴን፣ በቀን 17/03/2016 ዓ/ም በደዋጨፋ ወረዳ ምክንያቱ ባልታወቀ መነሻ ሟች መሀመድ እንድሪስ አደም የተባለውን ግለሰብ አባሪ ተባባሪ በመሆን በጩቤ በመውጋት እና በድንጋይ በመደብደብ ከባድ ጉዳት አድርሰው ገድለዋል የሚል መረጃ ለፖሊስ የደረሰው በመሆኑ የወረዳው ፖሊስ ምርመራ አጣርቶ እና አደራጅቶ

በግድያ ወንጀል የተከሰሱ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ። Read More »

የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው

”የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው ባሕር ዳር: መስከረም 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 19/2017 ዓ. ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር እና ጥምረት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ

የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው Read More »

የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ እና የዘርፉ አሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ።

የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ እና የዘርፉ አሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ። #ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ሞ የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ በአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ፣ የሕግ መሰረት እንዲኖረው የተደረገ ሲሆን፣ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት፣ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፣ የአማራ

የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ እና የዘርፉ አሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ። Read More »

የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው

”የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው ባሕር ዳር: መስከረም 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም 19/2017 ዓ. ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር እና ጥምረት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ

የፍትሕ አገልግሎት በቅብብልሽ እና በትብብር የሚፈጸም ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው Read More »

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2016 በጀት አመት የፍትሕ ዘርፍ የሪፎርም እቅድ አፈጻጸም በመገምገም የ2017 በጀት አመት አቅድ ለፍትህ መምሪያ ኃላፊዎችና ለማኔጅመነቱ አባላት ኦሬቴሽን ሰጠ፡፡

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2016 በጀት አመት የፍትሕ ዘርፍ የሪፎርም እቅድ አፈጻጸም በመገምገም የ2017 በጀት አመት አቅድ ለፍትህ መምሪያ ኃላፊዎችና ለማኔጅመነቱ አባላት በ29/11/2016 ኦሬቴሽን ሰጠ፡፡ በ2016 በጀት አመት አቅድ ውስጥ በአስራ አንዱ ግቦች ውስጥ የተከወኑ ተግባራትን የሚያመላክት ሰነድ በቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም የቀረበ ሲሆን ከየዞኑ የመጡ የመምሪያ ኃለፊዎች በችግርም ውስጥ ሁነው የሰሯቸውን ስራዎች አቅረበዋል፡፡

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2016 በጀት አመት የፍትሕ ዘርፍ የሪፎርም እቅድ አፈጻጸም በመገምገም የ2017 በጀት አመት አቅድ ለፍትህ መምሪያ ኃላፊዎችና ለማኔጅመነቱ አባላት ኦሬቴሽን ሰጠ፡፡ Read More »

Scroll to Top